ጋዜጠኛ ፍስሃ ተገኝ፤ ከሎንዶን ወደ ብርግነት

Journalist Fesseha Tegegn Source: Supplied
የስፖርት ጋዜጠኛ ፍስሃ ተገኝ እትብት ተቆርጦ የተቀበረው ላስታ - ብርግነት ውስጥ ነው። በወሎ ድርቅ ሳቢያ ተፈናቅሎ ከእናቱ ጋር ወለጋ ቄለም ሰፈረ። ሆኖም እናቱ ሠፈራ ጣቢያ በደረሱ 10ኛ ቀናቸው ሕይወታቸው አለፈ። በጉዲፈቻ ለSOS ሐረር ተሰጠ። ጎልምሶ፣ ለዩኒቨርሲቲ ምርቃትና ለአገረ እንግሊዝ ነዋሪነት በቅቶ ዳግም ወደ ብርግነት ተመለሰ። ለምን?
Share