"ጥላሁን ገሠሠ ለሁለት በሰጠን አንድ ብር ብስኩት በልተን፣ ጫማ አስጠርገን፣ አውቶብስ ተሳፍረን፤ የተረፈንን 20 ሳንቲም ለሌላ ሰው ሰጥተናል" ማትያስ ከተማ14:59Singer Tilahun Gessesse (L) and Author Matias Ketema (R). Credit: PD and M.Ketemaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (13.72MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ደራሲ ማትያስ ከተማ (ወለላዬ) በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው የቀለም ጠብታዎቹ በረከት "ጉርሻና ቅምሻ፤ የዳመና ግላጭ ወጎች" መፅሐፉ ይዘት ያወጋል።አንኳሮችልብ ወለድ ሥራዎችየልጅነት ግጥሞችየጥላሁን ገሠሠ አንዲት ብርተጨማሪ ያድምጡ"የብዕር ስሜን 'ወለላዬ' ማለቴ እናቴንና ሀገሬን አንድ ላይ ጠቅልሎ ይይዝልኛል ብዬ ነው። እናትም ወለላ ናት፤ ሀገርም ወላላ ናት" ደራሲ ማቲያስ ከተማተጨማሪ ያድምጡ"በስደት ሕይወት እንኳንስ ለሌሎች ለመትረፍ ለራስ ቆሞ ለመሔድም የሚያስቸግር ሁኔታ ውስጥ መውደቅ አለ፤ የሁሉም ሕይወት ባይሆን" ደራሲ ማትያስ ከተማShareLatest podcast episodes#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳየኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበራትን በባሕር ማዶ የማቋቋም ፋይዳ፣ ሳቢና ገፊ ምክንያቶች ምንድን ናቸው?