Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

“በኢትዮጵያ የታየው ያለመቻቻልና የጽንፈኝነት መንፈስ ለዘመናት ተዳፈኖ የቆየ እንጂ አዲስ አይደለም” - መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

.

Megabi Hadis Eshetu Alemayehu Source: Martha Tsegaw

መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ በሰዋሰው ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሃዲስ ኪዳን መምህር፤ ስለ የአውስትራሊያ ጉዟቸው ዓላማ፣ የሁለቱ ሲኖዶሶች አንድነትና የስደት ሕይወትን አስመልክተው ይናገራሉ። መጋቢ ሐዲስ የአውስትራሊያ ቆይታቸው ዘለግ ላለ ጊዜ ቢታቀድም በኮሮናቫይረስ ሳቢያ የግልጋሎት ጊዜያቸውን ሳያጠናቅቁ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ግድ ተሰኝተዋል።

Published

Updated

By Martha Tsegaw

Source: SBS

Share this with family and friends

መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየሁ በሰዋሰው ብርሃን ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሃዲስ ኪዳን መምህር፤ ስለ የአውስትራሊያ ጉዟቸው ዓላማ፣ የሁለቱ ሲኖዶሶች አንድነትና የስደት ሕይወትን አስመልክተው ይናገራሉ። መጋቢ ሐዲስ የአውስትራሊያ ቆይታቸው ዘለግ ላለ ጊዜ ቢታቀድም በኮሮናቫይረስ ሳቢያ የግልጋሎት ጊዜያቸውን ሳያጠናቅቁ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ግድ ተሰኝተዋል።

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now