ነገን ለነገ ትውልድ ማመላከት፤ ሜሪየም ኮስሌይ

Mariam Koslay Source: M. Koslay
ሜሪየም ኮስሌይ በፓርክቪል ኮሌጅ የኮሙኒኬሽን ሥራ አሥኪያጅ፤ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ዛሬ ላይ ቆመው ማንነታቸውን እንደምን ሊረዱና ነገንም አማትርው ሊያዩ እንደሚገባ የዕውቀትና የሕይወት ተሞክሮዎቿን እያጋራች ስለመሆኗ ትናገራለች።
Share
Mariam Koslay Source: M. Koslay
SBS World News