"የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አፈፃፀሙ ብቻ ሳይሆን አወቃቀሩ አገሪቱ አሁን ላለችበት ችግር ትልቅ አስተዋፅዖ አለው" ፕ/ር አዴኖ አዲስ13:14Front cover of the Constitution book. Credit: WikiSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.21MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "ሕገ መንግሥት ማለት ሕዝብን የሚያስተሳስር ዜጎች ዕጣ ፈንታችን አንድ ነው ብለው ተያይዘው የሚጓዙበት ጎዳና፣ አንድ የፖለቲካ ማኅበረሰብ ለመመሥረት የሚያስችል ዘርፍ ነው፤ የአንድነት መኖሪያና ተስፋ መግለጫ ሰነድ ነው" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።አንኳሮችየሕገ መንግሥት ፋይዳና ሕጋዊ ሰነድነትየፖለቲካ ማኅበረሰብ ግንባታየኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት የልዩነት ምንጭነት ላይ ያሉ አተያዮችተጨማሪ ያድምጡ"ብሔር ተብሎ መዋቀርና የመገንጠል መብት ባይኖር ኖሮ፤ የወሰን ሽኩቻው እንደዚህ አይብስም ነበር" ፕ/ር አዴኖ አዲስተጨማሪ ያድምጡ"አንድ አገር እየኖሩ በቋንቋ አለመግባባት አገሪቱ ፀንታ ለመኖር ያላትን ዕድል ያመነምነዋል፤ ብሔራዊ ቋንቋ ያስፈልጋል" ፕ/ር አዴኖ አዲስShareLatest podcast episodes"ለመላው ኢትዮጵያውያንና የዓለም ሙስሊሞች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤ ተቻችለን የምንኖር ያድርገን፤ መልካም ኢድ ይሁንልን" ሼህ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር#106 Mmm or Hmm? Trying new and unusual food" 'በሕይወት ሁሉ ነገር ተሳካልን፤ የእናታችንም ሕልም ተሳክቷል' በምንልበት ሰዓት እናታችንን አጣናት" ሊዲያ ዓለማየሁበመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ሳቢያ የደረሰውን የነዳጅ እጥረትና የዋጋ ንረት አስመልክቶ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ካቢኔ በነገው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባ ሊያካሂድ ነው