በቱሌን ዩኒቨርሲቲ የሕዝባዊና ሕገ መንግሥታዊ ሕግ ፕሮፌሰር አዴኖ አዲስ "አገራችን ብዙ ቋንቋዎች አሏት፤ መራራቂያ እንጂ መቀራረቢያ አላደረግናቸውም" ይላሉ። በቅርቡ "The Making of Strangers: Reflections on Ethiopian Constitution" በሚል ርዕስ በ "Journal of Developing Societies" መጽሔት ላይ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ይዘት ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- ለኢትዮጵያ የብሔራዊ ቋንቋ አስፈላጊነት
- ሕገ መንግሥታዊ ለውጥ ለማድረግ መነሳት ያለባቸው ሁለት ዐቢይ ጥያቄዎች
- በሕዝብና በአመራር ዘንድ አመኔታ ያለመኖር አገራዊ ጉዳቶች
Share





