ተዋናይ፣ ፀሐፌ ተውኔት፣ አዘጋጅና ዳይሬክተር ተስፋዬ ገብረሃና፤ የግለ ታሪክ ወጉን የሚቋጨው የባሕር ማዶኛ የጥበብ ባለሙያዎች የሚገጥማቸውን ተግዳሮቶች በማንሳትና ለአዲሱ ዓመት 2017 ያለውን መልካም ምኞት በመግለፅ ነው።
አንኳሮች
- ጥበብና ስደት
- ሙዚቃና ድራማን በሥርዓተ ትምህርት ውስጥ የማካተት ጥሪ
- የአዲስ ዓመት ዝግጅት
- ምስጋና
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Actor Tesfaye Gebrehana. Credit: SBS Amharic
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

