በወርኃ ታህሣሥ የመጀመርያ ሳምንት ላይ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን የሞጣ ከተማ እምነት ቤቶችና ሱቆች ጋይተዋል። ውድመቶቹን ተከትሎም የመልሶ ግንባታና ማቋቋም ተግባራትን ለመከወን የገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴ ተቋቁሟል። ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ - የኢትዮጵያ ሙስሊሞች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ሰብሳቢ፤ የእርዳታ ስብሰባውን ሂደት አስመልክተው ይናገራሉ።
Share

Published
By Demeke Kebede
Source: SBS
Share this with family and friends

