አቡነ ጴጥሮስ፤ ከስብከት እስከ ጵጵስና

Abune Petros Source: Martha Tsegaw
ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን አሜሪካና ኒውዮርክ አካባቢ ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤በሰሜን ጎንደርና ድሬዳዋ ስለነበራቸው አገልግሎቶች፣ የምንኩስናና የጵጵስና ሕይወቶቻቸውንና የአሜሪካና የአውስትራሊያ መንፈሳዊ ግልጋሎቶቻቸውን አንስተው ይናገራሉ።
Share