“መልካም አዲስ ዓመት - አውስትራሊያ” ዓለም፣ መስኪና ፍቅሬ

Alem Abebaw (L), Meski Ashagre (C) and Fikre Tadese (R) Source: Supplied
ወ/ሮ ዓለም አበባው ከአደላይድ፣ ወ/ሮ መስኪ አሻግሬ ከፐርዝና አቶ ፍቅሬ ታደሰ ከሜልበርን ለመላው አውስትራሊያውያንና ኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት መልካም ምኞታቸውን ይገልጣሉ። ለአገረ ኢትዮጵያም ሰላም፣ ፍቅርና አንድነትን ይመኛሉ።
Share