በአውስትራሊያ፣ በየዓለሙና በኢትዮጵያ ለምትገኙ እህቶቼና ወንድሞቼ የፍቅር፣ ሰላም፣ መቻቻል፣ የደስታና ብልፅግና ዘመን ይሁንላችሁ - ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ

HIH Prince Ermias Sahle-Selassie Haile-Selassie, President of the Crown Council of Ethiopia Source: CCE
*** እግዚአብሔር አገራችንን ካለችበት ከፍተኛ ቦታ ላይ እንዲያደርስልን የሁላችንም ኃላፊነት ነው፤ የሁላችንም ጸሎት ነው - ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ - የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት
Share