ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል ዳይሬክተርና ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍትሕ ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ አውስትራሊያ ውስጥ በተለይም ኢትዮጵያውያንንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞችን ከማንነት ጉዳዮችን ጋር ተያይዘው ገጥመዋቸው ስላሉ ማኅበራዊ እንከኖች አንስተው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የማንነት ጥያቄ
- ሰብዓዊ መብቶች
- የዘረኝነት ገፅታ በአውስትራሊያ
Share






