Wooden letters jobs on paper (L), Teen boy and girl pose for a photo in a school building (C), and Gavel handcuffs (R). Credit: Getty Imagesዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል ዳይሬክተርና ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍትሕ ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ ስለ ወጣት አፍሪካውያን ሥራ አጥነት ቁጥርና ማኅበራዊ ተግዳሮት አስባቦች ይናገራሉ።
ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ማዕከል ዳይሬክተርና ዶ/ር ተበጀ ሞላ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ፍትሕ ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ ስለ ወጣት አፍሪካውያን ሥራ አጥነት ቁጥርና ማኅበራዊ ተግዳሮት አስባቦች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ሥራ አጥነት
- የወጣት አፍሪካውያን የሁለተኛ ደረጃና ከፍተኛ ተቋማትን ትምህርት ማጠናቀቅ መሳን
- በልጆችና ወላጆች መካከል ያሉ የተግባቦት ተግዳሮቶች
- ምክረ ሃሳቦች