ከ13 ፐርሰንት በላይ አውስትራሊያውያን በድህነት ይኖራሉ

A homeless man sleeping in the street Source: AAP
ድህነትን አስመልክቶ የወጣ አንድ ሪፖርት ከ3.2 ሚሊየን በላይ አውስትራሊያውያን በድህነት ውስጥ እንደሚኖሩና 774 ሺህዎቹም ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ሕጻናት መሆናቸውን አመልክቷል።
Share
A homeless man sleeping in the street Source: AAP
SBS World News