የመጀመሪያዎቹ የብሉ ናይል አፍሪካውያን አውስትራሊያውያን ቢዝነስ ማስተር ክላስ ፕሮግራም ሰልጣኞች ተመረቁ

Haileluel Gebreselassie (L) and graduates Source: Blue Nile African Australian Business Master Class Program
አቶ ኃይለ ልዑል ገብረሥላሴ፤ የብሉ ናይል አፍሪካውያን አውስትራሊያውያን ቢዝነስ ማስተር ክላስ ፕሮግራም ዳይሬክተር ከፕሮግራም ቀረፃ እስከ ሰልጣኞች ምረቃ የነበረውን ሂደትና ውጤት አስመልክተው ይናገራሉ።
Share