የፈረንጆቹ የገና በአል በተቃረበበት ወቅት የክልልና የግዛት መሪዎች የኮሮናቫይረስ ወረርሽ እንደገና ባገረሸባቸው አካባቢዎች አዲስ የጉዞ ገደቦችን አስቀመጡ

NSW records 10 new local coronavirus cases as authorities flag new infection sites. Source: Getty Images AsiaPac
በሲድኒ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንደገና ባገረሸባቸው በሰሜን የባህር ዳርቻ ( Norther Beach ) እና ግሬተር ሲድኒ አካባቢ የጉዞ ገደቦች ተጥለዋል በዚህ ዙሪያ ሊያውቁት የሚገባዎት መረጃዎች፡፡
Share