“የቅዱሳንን ገድላት ለታሪካችን፣ ለባሕላችን፣ ለኢትዮጵያዊነታችን ጠቀሜታ ይኖረዋል ብሎ የመመርመር ጠንካራ ዝንባሌ የለም” አባ ዶ/ር ኅሩይ ኤርሚያስ15:51Aba Dr Hiruie Ermias. Source: H.Ermiasኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (8.38MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አባ ዶ/ር ኅሩይ ኤርሚያስ በሃምቡርግ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር መስክ ተመራማሪ፤ በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCultureላይ ለኅትመት ስላበቁት “Accounts Regarding Historical Events Exposed in the Hagiography of St. Qawǝsṭos” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮች የቅዱስ ቀውስጦስ ዘመን ኢትዮጵያየቅዱሳን ገድላትን የመመርመር ዝንባሌየቅዱሳን ገድላት የታሪክ ነፀብራቅነትShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለችRecommended for you28:42'ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው' ዶ/ር ታደሰ ብሩ19:35'የአድዋ ትልቁ ፋይዳ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ተባብረው በአፄ ምኒሊክ አመራር ያንን የመሰለ አንፀባራቂ ድል መቀዳጀት ነው' ፕ/ር ባሕሩ ዘውዴ07:25አድዋ - አሉላ አባ ነጋ25:05ለጋሽ እጆች ከደቡብ አውስትራሊያ እስከ ደብረ ብርሃን መጠለያ ካምፖች