Dr Mulatu Belayneh Source: Suppliedዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ስለ ትዳርና ፍቺ ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ስለ ትዳርና ፍቺ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ለፍቺ የሚያበቁ ዋነኛ ምክንያቶች
- ከፍቺ ውሳኔ ላይ ከመደረሱ በፊት ለፈቱ ወይም ሊታሰብባቸው የሚገቡ ቁልፍ ነገሮች
- ተፋቺዎች ከፍቺ በኋላ ራሳቸውን ለአዲስ ሕይወት ጅማሮና ግንባታ እንደምን ሊያበቁ ይችላሉ?