Remembering Ababa Tesfaye Sahlu26:52Tesfaye Sahlu Source: Public domainSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (12.3MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አባባ ተስፋዬ ሳህሉ፤ በወርሃ ኦገስት መጀመሪያ ከዚህ ዓለም ለዘለዓለሙ ተለይተዋል። ታላቅ የመድረክ ሰውነታቸውን ለመዘከር ጁላይ 31, 2017 አስተላልፈነው የነበረውን ቃለ ምልልስ በከፊል እነሆን።አንኳሮች ወደ መድረክ ዘለቃየኮሪያ ዘመቻ (የአምሳ አለቃ ተስፋዬ ሳህሉ)አቡነ ጴጥሮስShareLatest podcast episodesጎልጎታ - ለሰዓሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታ"ለእኔ ገብረክርስቶስ ደስታ በጣም ሀገራዊም፤ ዘመናዊም ነው። በሥራዎቹ ውስጥ የቀረርቶ፣ ፉከራና የቅኔ መንፈስም ይታየኛል" ከበደች ተክለአብ"ገብረክርስቶስ ደስታ ትልቅ አስተዋፅዖ አድርጓል ተብሎ የሚታመነው የ'ዘመናዊነት' ሥነ ጥበብ አሠራርን ኢትዮጵያ ውስጥ ቀድመው ካነሱት አንዱ በመሆኑ ነው" ከበደች ተክለአብየቪክቶሪያ ፕሪሚየር የአውስትራሊያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ግጥሚያዎች በሜልበርን ፌዴሬሽን አደባባይ በቀጥታ ስርጭት እንዳይተላለፍ ተጥሎ የነበረውን ዕገዳ አነሱRecommended for you19:00'ከመማር ጋር ኃላፊነት አለ፤ የተማሩትን ለሌላው ማስተላለፍ የራስን ኃላፊነት መወጣት ነው። ለሕይወትም ትርጉም አለው።' ናዲያ ሞናያ10:26'የሴቶች ጉዳይ የተወሰኑ ሰዎች ኃላፊነት ብቻ አይደለም። ሁላችንም ለሴቶች ክብር፣ ነፃነት፣ እኩልነትና በዋናነት ለደህንነታቸው መቆም አለብን።' ናዲያ ሞናያለጀግኒት ሴቶች በሙሉ25:36'ግጥም ውስጤ ያለውን ስሜት የምገልፅበት፣ አንባቢን በእኔ ዓለም ውስጥ፣ ስሜቶቼ ውስጥ የምጋብዝበት መድረክ ነው' ናዲያ ሞናያTo All the Sheroes