Ethiopians with traditional clothes take part in the celebration of Ethiopia's Battle of Adwa at Menelik Square in Addis Ababa (L) and Empress Tayitu Betul. Source: Getty
የ125ኛው የአድዋ ድል ብሔራዊ ኮሚቴ አባል (በባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሕትመትና ሚዲያ) እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው የክብረ በዓሉን መርሃ ግብሮችና የአድዋ ድል ትሩፋቶችን አንስተው ይናገራሉ። Published 27 February 2021 4:36pm
Updated 27 February 2021 5:34pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
የ125ኛው የአድዋ ድል ብሔራዊ ኮሚቴ አባል (በባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ሕትመትና ሚዲያ) እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው የክብረ በዓሉን መርሃ ግብሮችና የአድዋ ድል ትሩፋቶችን አንስተው ይናገራሉ። አንኳሮች
የአድዋ ድል ፋይዳ ለአዲሱ ትውልድ ለአድዋ ድል የኢትዮጵያውያን ሴቶች ሚና የአድዋ ድልና የባሕር ማዶ ኢትዮጵያውያን ትስስሮሽ