"አድዋ አፍሪካ ጨለማዋ አኅጉር በምትባልበት ዘመን የአፍሪካውያን ነፃነትን ያወጀ ትንቢታዊ የነጋሪት ድምፅ ነበር" አቶ በርይሁን ደጉ04:16Beryihun Degu Source: B. Deguኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (3.87MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ በርይሁን ደጉ፤ በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተጠባባቂ ጉዳይ ፈጻሚ፤ ስለ አድዋ ድል ታላቅነትና የ125ኛውን የአድዋ ድል ክብረ በዓል በኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን ዘንድ እንደምን እንደሚከበር ይናገራሉ።“የአድዋ ድል ትልቁ ምስጢር ኢትዮጵያዊ አንድነት ነው” ረ/ፕ/ር አበባው አያሌው“የአድዋ ድል ትልቁ ምስጢር ኢትዮጵያዊ አንድነት ነው” ረ/ፕ/ር አበባው አያሌውShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም2018 - አዲስ ዓመት፣ አውደ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ