Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"ዲሞክራሲያዊ ተቋማትን ለማጠናከር የፖለቲካ ድርጅቶች ከፅንፈኛ ብሔረተኛነት ወደ ፖለቲካዊ አስተሳሰብ የሚመጡበት ሕገ መንግሥታዊ ክለሳ ያስፈልጋል" ዶ/ር ዮሃንስ ካሣሁን

Dr Y. Kassahun.jpg
Dr Yohannes Kassahun. Credit: Y.Kassahun

ዶ/ር ዮሃንስ ካሣሁን የምጣኔ ሃብት ዕድገትና የሕግ ማሻሻያ መካነ ተቋም ዳይሬክተር፤ በቅርቡ በJAAL ሩብ ዓመታዊ መጽሔት ላይ "Power Transfer Conflicts: Historical, Conceptual, and Legal Perspectives - Ethiopia" በሚል ርዕስ ለንባብ ስላበቁት መጣጥፋቸው ዋነኛ ጭብጦች ይናገራሉ።

Published

By Kassahun Seboqa Negewo

Source: SBS

Share this with family and friends

ዶ/ር ዮሃንስ ካሣሁን የምጣኔ ሃብት ዕድገትና የሕግ ማሻሻያ መካነ ተቋም ዳይሬክተር፤ በቅርቡ በJAAL ሩብ ዓመታዊ መጽሔት ላይ "Power Transfer Conflicts: Historical, Conceptual, and Legal Perspectives - Ethiopia" በሚል ርዕስ ለንባብ ስላበቁት መጣጥፋቸው ዋነኛ ጭብጦች ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • ታሪካዊ ክስተቶች
  • ዲሞክራሲያዊ ሽግግር
  • ጥርጣሬና ተስፋ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now