"ኢትዮጵያዊ አንዱ ለሁሉ፤ ሁሉም ለአንዱ ይቆማል ከሚል ፅንሰ ሃሳብ፤ በኢትዮጵያዊነት ላይ መደራደር እፈልጋለሁ የሚሉ ምሁራን ያለበት ጊዜ ላይ ተደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞ19:07Author Mesfin Mammo. Credit: M.Mammoኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.51MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የ "አስራ ሰባት በአንድ" መጽሐፍ ደራሲ መስፍን ማሞ፤ ለስምንት ዓመታት የመጽሐፍ ቅኝት ያካሄዱባቸውን ስመ ጥር ኢትዮጵያውያን ደራሲዎችን የሕትመት ውጤት አንኳር ጭብጦች አንስተው ያመላክታሉ።አንኳሮችአልወለድም - በአቤ ጉበኛየፒያሳ ልጅ - በፍቅሩ ኪዳኔፍኖተ ሕይወት - በሳህለ ሥላሴ ብርሃነ ማርያምCheck out our podcast collection hereተጨማሪ ያድምጡ"አለመታደል ሆኖ እንጂ የአድዋን ድል ለማክበርና ላለማክበር፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ ለማንሳትና ላለማንሳት ያለው እሰጥ አገባ መኖር ያልነበረበት ጉዳይ ነው" ደራሲ መስፍን ማሞ"ትውልዱ ለምንድን ነው በሀገሩ የሚዘባበተው? ለምንድን ነው ኢትዮጵያ ላይ እንዲህ የጨከነባት? በዘር የሚቧደነው?" ደራሲ መስፍን ማሞ"የዘረኝነቱ ጣራ ዘመነ መሳፍንት ላይ ደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞተጨማሪ ይድምጡከጉራጊኛ ቃላት ትርጉም ወደ ሥነ ፅሑፍ ዓለም፤ ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያምተጨማሪ ይድምጡLife and Legacy: Fikrou Kidane – Pt 1Life and Legacy: Fikrou Kidane – Pt 2Life and Legacy: Fikrou Kidane – Pt 3ShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው