አቶ ተስፋዬ እንደሻው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኀበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ከአገር ቤት ሽሮና በርበሬን የመሳሰሉ ባሕላዊ የምግብ ግብኣቶችን ከኢትዮጵያ ወደ አውስትራሊያ ለማስገባት ስለሚቻልባቸው መሥፈረቶች ከአውስትራሊያ ግብርና ዲፓርትመንት የተሰጣቸውን ምላሽ አስመልክተው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- መስፈርቶች
- መብትና ግዴታዎች
- ይግባኝ
የምግብ ግብኣት መመዘኛዎቹን ለመመልከት እዚህ ይጫኑ።
Share






