"ደሲ ለእግዚአብሔር ቃልና ለፍቅር የተረታች ናት፤ በሕልፈቷ ድንጋጤ ውስጥ ነው ያለሁት፤ ያለ እሷ እንዴት እንደምኖር አላውቅም" የፓስተር ደሲ ባለቤት አቶ ዓይናለም ካሱ23:55The late Paster Desi Bayisa. Credit: A.Kassuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (21.9MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የመንፈሳዊ ሕይወትና የበጎ አድራጎት አገልጋይዋ ፓስተር ደሲ ባይሳ ከእዚህ ዓለም በሕልፈት ተሰናብተዋል። "አታልቅስ፤ ነገ ይነጋል" ነበር የመጨረሻ ቃሏ ያሉትን ታላቅ ወንድማቸውን ተክሉ ባይሳ አክሎ፤ ቤተስብና ወዳጆች ጥልቅ ሐዘናቸውን ይገልጣሉ። የፓስተር ደሲ የቀብር ሥነ ሥርዓት እሑድ መስከረም 18 / ሴፕቴምበር 28 ከቀኑ 2:00 pm በ Bulla Cemetery Lane, Bulla ይፈፀማል።አንኳሮችውልደትና ዕድገትናይሮቢመንፈሳዊ ሕይወትየበጎ አድራጎት አገልግሎትየፀሎትና የቀብር ሥነ ሥርዓትShareLatest podcast episodes“ የተቀበልኳቸው ታላላቅ ሽልማቶች እና እውቅናዎች ተጨማሪ ሀላፊናትን መሸከም እና ጠንክሬ መስራት እንዳለብኝ የሚያስታውሱ ናቸው። ” - አርቲስት ሮፍናን“ራሴን ማድመጤ የተሻለ ሙዚቃን ይዤ እንድመጣ ረድቶኛል ፤ በራሴ መንገድ የመጣሁበት ሙዚቃ ፍሬውን ሳይ እድለኛ ነኝ እንድል ያደርገኛ -አርቲስት ሮፍናን- አንቶኒ አልበኒዚ ከአሜሪካው ፕሬዝደንት ጋር በጥቅምት ወር ሊገናኙ ቀጥሮ ተቆረጠ"የአዲስ ዓመት ዝግጅቱ ሀገር ቤት ያሳለፍናቸውን ጥሩ ጊዜዎች እንድናስታውስ አድርጎናል፤ መበረታትና መጠናከር ያለበት ነው፤ መልካም አዲስ ዓመት!" ዶ/ር አደራጀው ተሾመ