ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ - ዶ/ር ነገደ ጎበዜ13:54Dr Negede Gobeze. Source: N.Gobezeኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (15.25MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ነገደ ጎበዜ - በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሕብረት ፕሬዚደንትና የመላው ኢትዮጵያ ሶሻሊስት ንቅናቄ (መኢሶን) መሪ የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንደምን የሶሻሊስታዊ ርዕዮተ ዓለም ተከታይ እንደሆኑና አብዮት ለማስነሳት እንደበቁ ያወጋሉ። “ይህ የአሁኑ ትውልድ በብሔርና በሃይማኖት ሳይከፋፈል እጅ ለእጅ ተያይዞ የመታገልን ዕሴት ከእኛ መውረስ ይገባዋል”ይላሉ።አንኳሮች የአውሮፓ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሕብረት ምሥረታከንጉሠ ነገሥቱ የበላይ ጠባቂነት ወደ ማርክሲዝም፣ ሌኒንዝምና ማኦይዝም ርዕዮተ ዓለም አራማጅነትየትግላችንና ታጠቅ መጽሔቶች ሚናShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለችRecommended for you07:56ፋና ወጊዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነ ጊዮርጊስ በ84 ዓመታቸው ከእዚህ ዓለም ተለዩ20:38'የኢትዮጵያን ሙዚቃ ካልነበረበት ወደ ነበረበት ያደረስነው በ60ዎቹ ጊዜ ነው' ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ08:29'ማኅበራዊ አንቂ መሆን አለብን፤ ሀገራችን ውስጥ ብዙ የሚሠሩ ማኅበራዊ ነገሮች አሉ' ሶስና ወጋየሁ19:08አንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ፤ ከሀገር ቤት እስከ አሜሪካለጀግኒት ሴቶች በሙሉ