Podcast Series · AmharicSBS AmharicIndependent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.Follow and SubscribeRSS FeedCopy URLDownload the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidEpisodes"መልካም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት - ዕንቁጣጣሽ!" የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ እና የተቀዋሚ ቡድን መሪ አንገስ ቴይለርPublished: 10/09/2026Duration: 05:53Open episode menuView MoreDownloadCopy linkOpen episode menuአዲስ ኮከብ - ድምፃዊ ጴጥሮስ ማስረሻPublished: 10/09/2026Duration: 27:25Open episode menuView MoreDownloadCopy linkOpen episode menu"2019 ተስፋን ይዞ፣ የደከምንበት የሚያፈራበት፣ ሐዘናችን በደስታ የሚቀየርበት፣ መከፋታችን በፈገግታ የሚተካበት ዓመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰPublished: 09/09/2026Duration: 04:38Open episode menuView MoreDownloadCopy linkOpen episode menuየሃይማኖት አባቶች የ2019 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መልዕክት በሜልበርን - ፉትስክሬይ ፓርክPublished: 09/09/2026Duration: 09:42Open episode menuView MoreDownloadCopy linkOpen episode menuየአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የማኅበራዊ ሚዲያ ዲጂታል ደህንነት ጥበቃ ረቂቅ ሕግ በሳንሱር ተፈርጆ ትችት ተሰነዘረበትPublished: 09/09/2026Duration: 06:10Open episode menuView MoreDownloadCopy linkOpen episode menuየኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) 'ሠራተኞች ማኅበራትን ማደራጀታቸውና መብታቸውን መጠየቃቸውን እንደ ተቃውሞና ችግር ፈጣሪነት መታየት የለበትም' ሲል አሳሰበPublished: 07/09/2026Duration: 11:37Open episode menuView MoreDownloadCopy linkOpen episode menu"የመልካም አዲስ ዓመት ምኞቴን በኤምባሲው ዲፕሎማቶችና በራሴ ስም አቀርባለሁ" አቶ ያለለት ጌታቸው - በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ተወካይ ጉዳይ ፈፃሚPublished: 07/09/2026Duration: 04:19Open episode menuView MoreDownloadCopy linkOpen episode menu"የዘመን መቁጠሪያችን የሚያኮራ ልዩ ሀብታችን፤ የኢትዮጵያዊነት ልዩ ሥርዓታችንም ነው" ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴPublished: 07/09/2026Duration: 03:41Open episode menuView MoreDownloadCopy linkOpen episode menu"መጪው ዓመት የሀገራችን አንድነት የሚፀናበት፤ የሰዎች ማንነት የኩራታቸው ምንጭ ብቻ የሚሆንበት ዘመን እንዲሆን እመኛለሁ።" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውPublished: 07/09/2026Duration: 02:31Open episode menuView MoreDownloadCopy linkOpen episode menu"አዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምና መረጋጋትን፤ ለወገኖቻችንም ከስጋት ነፃ የሆነ ዓመት እንዲሆን በፅኑ እመኛለሁ" ዶ/ር ለገሰ ጋረደውPublished: 07/09/2026Duration: 04:11Open episode menuView MoreDownloadCopy linkOpen episode menuየ2019 አዲስ ዓመት ቅበላ በሜልበርን ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት አንደበትPublished: 07/09/2026Duration: 16:52Open episode menuView MoreDownloadCopy linkOpen episode menuየኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በ "አዲስ አበባ" አዘጋጅነት በዕለተ ዕንቁጣጣሽ ሜልበርን ከተማ ላይ ደምቆ ሊከበር ነውPublished: 04/09/2026Duration: 09:17Open episode menuView MoreDownloadCopy linkOpen episode menuLoad moreShare